Loading

ራዕዮን. በተግባር.

ንድፍ፣ ውበትና ጥራት ያለው ግንባታ በአንድ ላይ። እርስዎ ሃሳቡን ብቻ ይስጡን፤ እኛ ፍጹም አድርገን እናስረክባለን።

የፓኖቫ ዘመናዊ የውስጥ ዲዛይንና ግንባታ ምስል

የአሰራር ሂደታችን

የሚመኙትን ውበት ያለ ምንም እንከን እውን የሚያደርግ የላቀ አሰራር።

ቅድመ ዝግጅት

ዲዛይን ከመጀመሩ በፊት የቦታውን ሁኔታ እና የስራውን አላማ ከናንት ጋር እንወያያለን።

ዲዛይን መስራት

በምስላዊ መግለጫዎች እና በተመረጡ ማቴሪያሎች የቦታውን ዲዛይን መስራት።

ማስረከብ

ስራዎችን በቅንጅት በመምራት ማጠናቀቅና ማስረከብ።

አዲስ አበባ ውስጥ እየገነቡ ነው?