Loading
ወደ ዲዛይኖች ተመለስ

የውበትና የዌልነስ ሳሎን

የንግድ ቦታ | አዲስ አበባ

ይህ የውበት እና የዌልነስ ሳሎን ዲዛይን የተፈጥሮ ቁሳቁሶችን፣ ቅርፃ ቅርጾች እና ሌልኢዲ መብራቶችን በማቀናጀት ልዩ ምቾት ያለው ድባብ የፈጠረ ዲዛይን ነው። ለሳሎኑ አሰራር የኖራ ቅብ (limewash) ፕላስተር፣ የተፈጥሮ ድንጋይ፣ የኦክ እንጨት ማሳመሪያዎች ጥቅም ላይ ውለዋል። የቅርጻ ቅርጽ እቃዎች መደርደሪያዎች፣ ጠረጴዛ እና ዘመናዊ መስታወቶች የቦታውን ዘመናዊነት ከአገሬው ባህላዊ ውበት ጋር አዋህዶል።

የዲዛይን ምስሎች

በአድራሻችን ያግኙን

ቀጣዩን ፕሮጀክትዎን አብረን እንገንባ

ይደውሉልን