ወደ ዲዛይኖች ተመለስ
ዘመናዊ የጂ+2 መኖሪያ ቤት
መኖሪያ ቤት | አዲስ አበባ
ዘመናዊ የጂ+2 መኖሪያ ቤት የአካባቢውን የአየር ንብረት ያገናዘበ ስነ-ህንጻን ሰፊ የመኖሪያ ክፍሎች ጋር አዋህዶል። የቤቱ የውጭ አካል በአካባቢው በሚገኝ ድንጋይ፣ በቤዥ ቀለም፣ በጥቁር የብረት ፍሬሞች እና የቴራስ ፐርጎላዎች የተገነባ ነው። እፅዋት እና የውጭ መብራቶች አካቶ ይዞል።
የዲዛይን ምስሎች
በአድራሻችን ያግኙን


