Loading
ወደ ዲዛይኖች ተመለስ

ቪቫንታ አፓርትመንት

መኖሪያ ቤት | አዲስ አበባ

ይህ የቪቫንታ ረሲደንሰስ ህንፃ ዲዛይን ዘመናዊ የስነ-ህንጻ ጥበብን ከተፈጥሮ ውበት ጋር አቀናጅቶ የያዘ ነው። የህንፃው መግቢያ ከተፈጥሮ ድንጋይ የተሰራ ሲሆን፣ ወደ ውስጥ ሲዘልቁ የሚገኘው ዋናው የጋራ ማረፊያ (lobby) ሚኒማልስቲክ ዲዛይን እንዲኖረው ታስቦ ተሰርቶል።

የዲዛይን ምስሎች

በአድራሻችን ያግኙን

ቀጣዩን ፕሮጀክትዎን አብረን እንገንባ

ይደውሉልን